• This is default featured slide 1 title

    Go to Blogger edit html and find these sentences.Now replace these sentences with your own descriptions.This theme is Bloggerized by NewBloggerThemes.com.

  • This is default featured slide 2 title

    Go to Blogger edit html and find these sentences.Now replace these sentences with your own descriptions.This theme is Bloggerized by NewBloggerThemes.com.

  • This is default featured slide 3 title

    Go to Blogger edit html and find these sentences.Now replace these sentences with your own descriptions.This theme is Bloggerized by NewBloggerThemes.com.

  • This is default featured slide 4 title

    Go to Blogger edit html and find these sentences.Now replace these sentences with your own descriptions.This theme is Bloggerized by NewBloggerThemes.com.

  • This is default featured slide 5 title

    Go to Blogger edit html and find these sentences.Now replace these sentences with your own descriptions.This theme is Bloggerized by NewBloggerThemes.com.

በወንድሜ ለአምስት ዓመታት ተደፍሬአለሁ

መገናኛ አካባቢ የሚገኝ ፀጥ ያለ መንደር ነው። ሰባት ወይም ስምንት የሚሆኑ ልጅ ያቀፉ አፍላ ታዳጊዎች እየተሳሳቁ ከአንድ ትልቅ ግቢ በመውጣት ላይ ነበሩ። ሁሉም ልጅ የያዙና በእድሜም ለእናትነት ገና መምሰላቸው ትኩረት ይስባል። ምን እየተባባሉ እንደሆነ ለመስማትም ያጓጓል።
እነሱን አልፈን ወደ ውስጥ ዘለቅን።

የ23 ዓመት ወጣት ነች። ከገፅታዋ ምንም ነገር ማንበብ አይቻልም። ገፅታዋም ሆነ ሁለንተናዋ ፀጥ ያለ ነው። ከዓመታት በፊት ወደ እዚህ ግቢ ስትመጣ የሥራ ማመልከቻ ለማስገባት ወይም ሥራ ለመጀመር አልነበረም። ይልቁንም በእናቷ ልጅ በወንድሟ ተደፍራ ከደረሰባት ከባድ አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት ለማገገምና መጠለያ ለመሻት ነበር።
የደረሰባት ነገር ሰው እንድትፈራ አድርጓት ነበርና በሙሉ አይኗ ሰው ማየት ያስፈራት፤ ቃላት አውጥቶ መናገርም ይከብዳት እንደነበር ታስታውሳለች።
"ከባድና እጅግ አሳዛኝ ህይወት አሳልፌአለው" ትላለች ጊዜውን በማስታወስ። የጉዳቷ መጣን በህይወት እየኖርኩ ነው የማያስብል ቢሆንም ያን ቀን አልፋ ዛሬ ቀና ብላ መራመድ ችላለች። ዛሬ የምትፈልግበት መድረስና ህልሟን መኖር እንደምትችልም በእርግጠኝነት ትናገራለች።
ዛሬ ያኔ ተደፍራ የተጠለለችበትና ለተደፈሩ ሴቶች ድጋፍ የሚያደርገው 'የሴቶችና የህፃናት ማረፊያ' ውስጥ ለመሥራት ችላለች።
ምንም እንኳ ያን ጊዜ ማስታወስ ቢያማትም ያለፈችበት መንገድ ሴቶች ለፆታዊ ጥቃት እንዳይጋለጡ አስተማሪ ይሆናል የሚል ፅኑ እምነት ስላላት የሆነችውን ትናገራለች።
ሊያስተምራት አዲስ አበባ ያመጣት ትልቅ ወንድሟ ፖሊስ ነበር። ያኔ እሷ የ16 ዓመት ታዳጊ ነበረች። የሚኖሩት ወንድሟ በተከራየው ቤት ነበር።
"ልጅ ስለነበርኩ ብዙ ነገር አላውቅም፤ መናገርም አልችልም ነበር። ሰው ሳይ ተመሳሳይ ጥቃት ያደርሱብኛል ብዬ ፍራቻ ነበረብኝ" በማለት የነበረችበትን የሥነ ልቦና ስብራት ታስታውሳለች።
ሰው አይቷት ሚስጥሯን የሚያውቅ ይመስላት ስለነበር ትምህርት ቤት መሄድና መመለስ፤ ክፍል ውስጥ መቀመጥም እጅግ ስለከበዳት ትምህርት ቤት መሄድ አቆመች።
ወንድሟ ለአምስት ዓመታት አብረው ሲኖሩ ደፍሯታል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ሦስት ጊዜም ፅንስ እንድታቋርጥም እንዳደረጋት ትገልፃለች።
ልጅነትና የሥነ ልቦና ቀውስ እንዲሁም የወንደሟ ማስፈራራት ለማንም ምንም ትንፍስ ሳትል እንድትቆይ አድርጓት ነበር። ይኖሩ ከነበሩበት ቤት ለቅቀው ሌላ የኪራይ ቤት የገቡበት አጋጣሚ ግን ጉዳቷን አውጥቶ ለመናገር እድል ሰጣት።
በአጭር ጊዜ ውስጥ ሁኔታዋን ያስተዋሉት አዲሷ የቤት አከራያቸው አንድ ቀን "ለምንድነው ሰው የማትቀርቢው? ዘመዱ ነሽ ወይ?" ሲሉ ድንገት ጠየቋት።
ሁለቱም ጥያቄዎች ለእሷ እጅግ ከባድ ነበሩ። ከምትኖርበት ስቃይ መውጣት ትሻ ነበርና አለባብሶ እንደነገሩ መልስ መስጠት አልፈለገችም። በሌላ በኩል እውነቱን መናገርም መከራ ሆነባት።
እንደምንም ከራሷ ጋር ታግላ የሆነችውን ለአከራይዋ ተናገረች። በነገሩ በጣም የደነገጡት አከራይ ይዘዋት በአቅራቢያ ወደሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ለመሄድ ምንም አላመነቱም።
ከፖሊስ ጣቢያ በኋላ ነበር የተደፈሩ ሴቶችን ወደሚያስጠልለውና የሕግ አገልግሎት ድጋፍ ወደሚያደርገው የሴቶች ማረፊያ ልማት ማኅበር የተወሰደችው።
ነገሩ ወደ ሕግ ከሄደ በኋላ ጉዳዩን የሰሙ ቤተሰቦቿ 'እሱ እንዲህ አያደርግም፤ ልጅ ስለሆነች ነው እንዲህ ያለ ነገር የምታወራው' በማለት በፍፁም ሊያምኗት አልቻሉም። በተለይም ትልቅ እህቷ ካለማመን አልፋ የወንድማቸውን ስም ለማጥፋት 'ያልሆነውን ሆነ እያለሽ ነው' በሚል ብዙ ሞግታታለች ዝታባታለችም።
"ከእናቴ ውጪ ቤተሰብ ሁሉ እንደ ቆሻሻ ተፀየፈኝ" በማለት ተበዳይ ሆና እንዴት የበዳይ እዳ ተሸካሚ እንደተደረገች ትናገራለች።
በሌላ በኩል ፖሊስ ጣቢያ በሄደችበት ወቅት ያየችው አቀባበል እንደሷ ያሉ የተደፈሩ ሴቶች ይብስ ፈርተው እንዳይናገሩ የሚያደርግ እንደነበር ታስታውሳለች።
ሃዘኔታ በሌለው አንደበት 'ነይ እዚህ ጋር' 'እዛጋ' 'እስከዛሬ ምን ትሰሪ ነበር?' ተብላለች።
ይህ የእሷ ብቻ ሳይሆን የብዙ ሴቶች አስከፊ እጣ ነው። በማህበረሰቡ እንዲህ ስላደረግሽ ነው፣ እንደዛ ባታደርጊ ኖሮ በሚሉ የምክንያት ድርደራዎች ለመደፈራቸው ራሳቸው ጥፋተኛ ተደርገው አንገታቸውን እንዲደፉ የተደረጉ ሴቶችን ቤት ይቁጠራቸው።
በቀድሞ መጠለያዋ በዛሬው የሥራ ቦታዋ በወንድም፣ በአባት፣ በአያቶቻቸውም ጭምር የተደፈሩና የወለዱ ሴቶችም ጭምር አጋጥመዋታል። ሁሉም በቤተሰባቸውና በማኅበረሰባቸው ለመደፈራቸው ጥፋተኛ የተደረጉና የተወገዙ መሆናቸውን ትናገራለች።
"እኔ ስለ ሕግ ብዙ አላውቅም፤ ግን ካለፍኩበትና ካየሁት በሕግ በኩል ያለው ነገርም ደስ አይልም።"
በተለያዩ ምክንያቶች ደፋሪዎች ነፃ ሆነው የመሄድ እድል ያገኛሉ። በተመሳሳይ በእሷ ጉዳይም ክስ ተመስርቶ የነበረ ቢሆንም ክሱ የትም ሳይደርስ፤ ወንድሟም ሳይጠየቅ መቅረቱን ትናገራለች።
"ህመሜን ተቋቁሜ ችሎት ላይ ብቆምም መጨረሻው አላማረም። እዚህ ላይ ብዙ ማለት አልፈልግም" ትላለች።
ባደረገችው ተደጋጋሚ የፅንስ ማቋረጥ የማህፀን ጉዳት ደርሶባት ለረዥም ጊዜ ህክምና ስትከታተል ቆይታለች። በዚሁ ምክንያት ዛሬም ከባድ የወገብ ህመም ስላለባት ለቃለ መጠይቅ ባገኘናት ወቅትም በሃኪም የታዘዘ የወገብ መደገፊያ ቀበቶ አድርጋ ነበር።
ይህ ሁሉ ቢሆንም ግን "በጣም የተጎዳሁት በሥነ ልቦና ነው። በተለይም የቤተሰቦቼ ነገር በእጅጉ ጎድቶኛል ዛሬም አልወጣልኝም" ትላለች።
ወደ ማረፊያው ከገባች በኋላም ምግብ መብላት፣ ሰው እንዲቀርባትና እንዲያናግራትም አትፈልግም ነበር። ፍላጎቷ አንድና አንድ ነበር። ይቺን ዓለም ለመተው ራሷን ለማጥፋትም ሞክራ ነበር።
በመጨረሻ ከዚህ ያወጣት የተደረገላት የሥነ ልቦና ድጋፍ እንደሆነ ትናገራለች።
ደህና ሆና ወደ ራሷ ከተመለሰች በኋላ ደግሞ የተለያዩ የሙያ ስልጠናዎችን ወስዳለች። የሴቶች ማረፊያ ልማት ማኅበር ከሙያ ስልጠና በተጨማሪ ለተደፈሩ ሴቶች ራሳቸውን ከጥቃት መከላከል ይችሉ ዘንድ የቴኳንዶ ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን እሷም ይህን ስልጠና ወስዳለች።
ሰዎች በጣም ሲጎዱ ብዙ ነገር አይፈልጉም። ምንም ነገር መስማትም መረዳትም ላይፈልጉ ይችላሉ። "ቢሆንም ግን ሰውን መርዳት የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች ስላሉ መጀመሪያ እኛ ለመረዳትና ወደፊት ለመራመድ ፍቃደኛ መሆን አለብን" ትላለች።
ካጋጠማት አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃትና ሰቆቃ ለመውጣትና ከባዱን ቀን ለማለፍ ብርታት ያገኘችው ከእራሷ ነበር። "ራሴን ማመኔ፣ የተበላሸ ህይወቴን ማስተካክል እንደምችል ማመኔ ረድቶኛል" ትላለች።
ባይናገሩም ከእሷ የበለጠ ከባድ ነገር ያሳለፉ ሴቶች ይኖራሉ ብላ ታስባለች። ማህበረሰቡ የእንደዚህ ያሉ ሴቶችን ታሪክ ሰምቶ መጠቋቆሚያ እያደረገ እንደገና ቁስላቸውን ባያደማ በታሪካቸው ብዙዎች እንዲማሩና የተሰበሩትም ቀና እንዲሉ ማድረግ ይቻል ነበር የሚል እምነት አላት።
"ሻርፕ ጠምጥመው ስብር ብለው የሚሄዱ ሴቶች ሳይ ሁሌም የእኔ ታሪክ ይመስለኛል" የምትለው ወጣቷ በእንደዚህ ያለ አጋጣሚ ለምታገኛቸው ሴቶች ምንም ባታደርግላቸው እንኳ ገፍታ እንደምታናግራቸውና እንደምትሰማቸው ትናገራለች።
ማኅበረሰቡ የሴቶች ጉዳይ ግድ እንደሚለው ከተማረና ካመነ በብዙ መልኩ እንደ እሷ የተደፈሩ ሴቶችን ሊያግዝ የሚችልበት መንገድ እንዳለ ታምናለች። ከሁሉም በላይ ደግሞ በዚህ ጥቃትን መከላከልም እንደሚቻል ይሰማታል።
ህፃናትም ይሁኑ ታዳጊዎች ያሉት ቤተሰብ በሉ፣ ጠጡ፣ ለበሱ እና ትምህርት ቤት ሄደው መጡ፤ ከሚለው ባሻገር ቤት ውስጥም ሆነ ውጪ ልጆቹ ላይ ጥቃት ሊፈፀም እንደሚችል ማወቅ አለበት። ይህም ልጆችን ለመጠበቅ ያስችላል ትላለች።
የቀድሞው ፆታዊ ጥቃት ተከላካይ ማኅበር የአሁኑ የሴቶች ማረፊያ ልማት ማህበር በደረሰባቸው ጥቃት የተጎዱ፣ የተሰበሩና 'ማን ይፈልገኛል?' ብለው ራሳቸውን ማጥፋት የፈለጉ በርካታ ሴቶችን ለመደገፍ ጥረት ያደርጋል። ለተደፈሩ ሴቶች የሕግ ድጋፍና የሙያ ስልጠና በመስጠት ከ15 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል።
የድርጅቱ መስራች ወ/ሮ ማርያ ሙኒር ማን ይፈልገናል? በሚል ራሳቸውን ለማጥፋት ሞክረው የነበሩ ሴቶች ከፍተኛ ትምህርታቸውን ተከታትለው ህይወታቸው ተቀይሮ ማየት ለሳቸው ትልቅ ነገር እንደሆነ በየጊዜው ምሳሌ የሚሆኑ ሴቶችን ታሪክ ለሚያወጣው 'ተምሳሌት ገፅ' ተናግረዋል።
ማኅበሩ በአዲስ አበባ፣ በደሴና በሌሎች ቅርንጫፎቹ እያገለገሉ የሚገኙ ኢንጅነሪንግ፣ ማኔጅመንትና ሌላ ሌላም ያጠኑ ወጣት ሴቶችን አቅፏል። ታሪኳን የነገረችን ወጣትም አዲስ አበባ ውስጥ በሙያ አሰልጣኝነትና በሃላፊነት እያገለገለች ነው።
Share:

የወሲብ ቪድዮ እውነታነት

በወሲባዊ ቪድዮ የምታስተውለው ወሲባዊ ትዕይንት ምን ያህል እውነት ነው?

አክተሮች
ስለ ብልግና ቪድዮወች ብዙ ነገሮችን ይባላሉ. አንዳንዶች ጥበብ ብለው ይጠሩታል ሌሎቹ ደግሞ ክፋት ይባላሉ. ጥቂቶች ነጻ አውጪ ብለውታል, ሌሎች ደግሞ አሳፋሪ ብለውታል. ስለ ቪዲዮ ፖርኖግራፊ ስንነጋገር ሁሉም ሰው ሊስማማ ወይም ሊስማማ የሚችል አንድ ነገር አለ ምክንያቱም የወሲብ ስራ በተቀረፀበት እና በተወሰነ መጠን. ልክ እንደ ሌሎቹ አይነት የተመዘገቡ እና የተዘጋጁ ፊልሞች, የዊንዶው ፊልም በዕለት ተእለት ሕይወታችን ላይ እንደ ተለመደው የወሲባዊ ፊልም ልክ እኛ ከተመሳሳይ ጾታ ህይወታችን ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው ይገልፃል.
ይህ ማለት ብዙ አይደለም.

በሌላ አገላለጽ የብልግና ምስሎች ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ, ግን እውነተኛው ህይወት አይደለም.
ያም ሆኖ አብዛኛዎቻችን በአዋቂዎቻችን ፊልሞች ላይ የምናየውን እና በራሳችን የጾታ ህይወት ላይ ምን እንደሚከሰት እና በሌሎች ሰዎች ሕይወት ውስጥ ምን እንደሚከሰት እናስባለን. ይህ ትንሽ ትርጉም አለው. ለብዙ ጀማሪዎች, ብዙ ሰዎች ወሲባዊ ይዘት ያላቸው ትንኮሳዎች የብልግና ሥዕሎች ናቸው. በዚህ ላይ ደግሞ አብዛኛዎቻችን ከተለያዩ ህዝቦች ጋር ስለ ወሲብ በትህትና እና በግልጽ ስለማነጋገር እድሉ እንደሌለው እና በአጠቃላይ ወሲብ ትምህርት እንዴት እንደሚሰራ ማየት ይችላሉ.
እርግጥ ነው, በጾታ ትምህርቶች እና ጥሩ የጾታ ትምህርት መካከል በጣም አስፈላጊ ልዩነት አለ. በጣም ጥቂት ቢሆንም የብልግና ወሲብ መስፈርቶች በተቃራኒው የጾታ ወሲብ መስፈርትን ያሟላሉ.

ዋናው የብልግና ሥዕሎች ብዙ ሰዎችን የጾታ ግንኙነትን የማያመለክቱባቸው ጥቂት መንገዶች እነኚሁና.

ወሲብ ለ አክቴሮች ምንም ትርጉም የለዉም
-ወሲብ ሁሉ ስለ ወሲባዊ እርካታ የሚሰጡትን ሰዎች በተመለከተ ምን መሆን እንዳለበት ቢሆንም, ወሲባዊ ተቃራኒ ነው.
ሰዎች በካሜራ ወሲብ ሲፈጽሙ ስራ ይሰራሉ, እና እነሱ የሚሰሩበት ዓላማ የተመልካቹን ለማብራት, ዋጋን ለማሻሻል እና ዲሬክተሩንና አዘጋጆቹ ስራዎች ይበልጥ ቀላል ናቸው. ፖርን ከሁለቱም (ወይም ከዚያ በላይ) ሰዎች ደስ የሚል ስሜት ያለው የጋብቻ ሰነድ ነው ማለት አይቻልም, የአንድ ግለሰብ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሌሎች ሰዎችን ምን እንደሚቀጣጥል ሀሳብ ነው.

እውነተኛ ህይወት ጾታዊ ግንኙነቶች በማህበራዊ አውድ ውስጥ ይከሰታሉ. የመጀመሪያዋ ወይም የመጀመሪያ ይሁን እንጂ በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ሁሉ ያለፉትን ልምዶች እና እሴቶችዎን ከእርስዎ ጋር ለመጣጣም ያመጣሉ. ወሲብ ከእነዚህ ውስጥ ምንም የለም. አብዛኛው ዋናው የብልግና ምስሎች የሚዘጋጁት በደቡባዊ ካሊፎርኒያ በሚገኙ አነስተኛ, የተጋለጡ እና በሚያስገርም ሁኔታ የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ባልተደረገላቸው ሰዎች ነው. ወሲባዊ ባህሪ እጅግ በጣም የተወሳሰበ ሰብዓዊ ግንኙነት እና መስተጋብር ሊሆን ይችላል. የብልግና ሥዕሎች አይደሉም.

ሰውነታችሁን በወሲብ ቪድዮ ከሚታየው ነገር ጋር አታወዳድሩ. ለአስፈላጊዎች የብልግና ተዋናዮች በከፊል ባላቸው አካላዊ ባህሪያት የተመረጡ ናቸው. በወንድ ብልት የወሲብ ኮከቦች አማካኝ የአይፒስ መጠን በአጠቃላዩ ህዝብ ውስጥ ምንም ነገር አይደለም. እንደዚሁም ብዙ ሴት ተዋናዮች አሁንም በአብዛኛው በአብዛኛው በአብዛኛው በአብዛኛው በአዋቂዎች መዝናኛ ኢንዱስትሪ ውስጥ የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና ስራዎች በብዛት ስለሚገኙ ነው.

የወሲብ አካላቶች እንዴት ይዘጋጃሉ?
በሳምንት ውስጥ ሰባት ቀን ሥራ በመሥራት ብቻ ሊቆዩ ከሚችሉት የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና እና አካላት በተጨማሪ, የፊልም ተዋናዮች የብልግና ምስሎች አስቀያሚ አድርገው በእውነተኛ ህይወት ከሚታየው ይልቅ በጣም ትልቅ, ብሩህ እና "ቆንጆ" የሚመስሉ ናቸው.
መብረር, ካሜራ ማዕዘኖች, ሜካ (ሜኒን), እና ሌላው ቀርቶ ፐርኒ የሚባል የፀጉር ንድፍ የአዕምሯዊ ክፍል አካላትን መልክ (እና የሚታየው መጠኑ) ይለውጣል.

ስለ ካሜራው
በወሲብ ቪድዮ ውስጥ የሚያዩዋቸው ወሲባዊ ቦታዎች ለተመረጡ ጥቂት ምክንያቶች የተመረጡ የእይታ ዓይነቶች እና ካሜራው ለየትኛውም የተሸሸጉ ክፍሎች በሙሉ ለመድረስ ምን እንደሚፈቀድላቸው. በወሲብ ውስጥ ያሉ የጾታ አቀማመጦች በአሜሪካ መኝታ ቤቶች ውስጥ በጣም ተወዳጅ የሆነውን ነገር አይወክልም, ወይም ደግሞ ተጨማሪ ወሲባዊ ማበረታቻዎችን በመስጠት ረገድ አዲስ ነገር ነው. በእርግጥ, በወሲብ ውስጥ የሚያዩዋቸው አንዳንድ ወሲባዊ ቦታዎች በአንዱ ወይም በሁለቱም ተዋንያኖች ላይ ምቾት አይሰማቸውም.

በፆታዊ ትንታኔ ውስጥ የሚያዩዋቸው የወሲብ ባህሪያት ሰዎች በመኝታ ቤታቸው ውስጥ ምን እንደሚሠሩ በማሰብ ላይ የተመሠረቱ አይደሉም, እነሱ በቃላቸው ላይ ተመስርተው እና አብዛኛውን ጊዜ የብልግና ተመልካቾችን ያስጨንቁታል.
ወሲባዊው ወሲባዊ ትዕይንት እየተካሄደ መሆኑን ለተመልካቹ "ለማረጋገጥ" በወርክመርስ (ቴሌቪዥን) ፍላጎት ላይ የተመሠረተ ነው. ስለዚህ የግጭቱ የወሲብ ትስስር የተለመደ ባይሆንም የግርጭቱ የወሲብ ፊልም አስፈላጊ ክፍል ነው.

Share:

የኢትዮጵያና የኤርትራ መርወች የመሰረተ ልማት ግንኝነታቸውን የሚያጠናክር ፍርማ ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መሪዎች በንግድ ደንቦችና መሰረተ-ልማት ግንኙነቶች ላይ የሚያተኩሩ ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ለማስፋፋት ዝርዝር የትብብር ስምምነቶችን በመፈረም ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ

የኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢዬ አህመድ እና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፍረቂኪ በቅርቡ የሁለት ሀገሮች ህጋዊነት ለመመሥረት የሚያስችል ሁለንተናዊ የትብብር ስምምነት ለመዘርጋት በቅርቡ ተፈርመዋል ይህ የኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባልደረባ, ሬድዋን ሁሴን.

ሁለቱ ሀገሮች የሃገሪቱንና የድንበር ንግድን ተቋማዊ አደረጃጀት ለማጥበብ ሰፊ ውይይት አድርገዋል. እንደ አውሮፕላን አጠቃቀም, ልማዶች, ኢሚግሬሽንና የትራንስፖርት ትስስሮች እንዲሁም የጠቅላላ ጉባዔው ለየመንግስቱ መድረክ መወያየቱን ገልጸዋል.

"ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሕዝባዊ ተቋማዎቻቸው ስምምነቶቹን ካፀደቁ በኋላ የሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና የጋራ ጥረቶችን መሠረት በማድረጋቸው የጋራ ስምምነት ተካሂደዋል" አምባሳደር ሬድዋን አለ.

ሁለቱ ሀገሮች ከአንድ ዓመት በፊት ለማጥፋት ካሰቡ በኋላ የሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ነጻነት እንዲሰፍን መጀመራቸው ነው. ከዚያን ጊዜ ወዲህ የሁለቱም ሀገራት መሪዎች በተደጋጋሚ ጊዜያት ተገናኝተው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁለት አሰርት ዓመታት ወደ ኤርትራ በረራ ጀመረ.

ሰዎችን ለህዝቡ ለማጠናከር ዓላማ 63 አባል የሆነው የኤርትራዊያን ዲፕሎማሲ እና የባህል ቡድን በኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል. ከኢትዮጵያ ተመሳሳይ የሆነ ልዑካን በተመሳሳይ ባህላዊ ዲፕሎማሲ ወደ አስመራ እንዲጓዙ ይጠበቃል.

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በ 1998 በጦርነት ሞቅተዋል. የሁለት ዓመት የጦርነት ጦርነት በሁለቱም በኩል በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ህዝቦችን ለሞት ዳርጓል.
Share:

በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ህገወጥ ቤቶችን የማፍረስ ስራ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ

የለገጣፎ -ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር አረንጓዴ ቦታዎችን፥ የወንዝ ዳርቻዎችን፥ ከፈቃድ ውጭ የተያዙ እና ካሳ ተከፍሎባቸው ግንባታ የተካሄደባቸው ናቸው ያላቸውን ቤቶች እያፈረሰ ነው።

ቤት ማፍረሱ በትናንት ማክሰኞ ዕለት የተጀመረ ሲሆን የከተማው ከንቲባ የሆኑት ወ/ሮ ሃቢባ ሲራጅ ከ10 ሺህ በላይ የሚቆጠሩ ቤቶች ፈርሰው የሕዝብ መናፈሻ ይሆናሉ ማለታቸው መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
በዛ ያለ ቁጥር ያላቸው ተጨማሪ ቤቶች እንደሚፈርሱ የሚጠበቅ ሲሆን የአካባቢው ነዋሪዎች እርምጃው ዱብ ዕዳ ሆኖብናል ይላሉ።
በ1990ዎቹ መጀመሪያ ከአርሶ አደር መሬት ገዝቶ፤ ጎጆ ቀልሶ በስፍራው መኖር ሲጀምር አካባቢው ከሞላ ጎደል በማሣዎች የተከበበ፣ መሠረት ልማት የናፍቀው እንደነበር የሚገልፀው አንዋር አህመድ ቤቶቻቸው በትናንትናው ዕለት ከፈረሱባቸው አባወራዎች አንዱ ነው።
እኛ ስንገባ የከተማው ማዘጋጃ ቤት ራሱ አልተዋቀረም ነበር የሚለው አንዋር፤ ለቤቱ ካርታ ለማግኘት ያደረገው ሙከራ ባይሳካም "ውሃና መብራት አስገብተናል፣ የቤት ቁጥር ተሰጥቶናል፣ የመሬት ግብር እንከፍላለን" ሲል ለቢቢሲ ተናግሯል።
መንደሩን የሚያቋርጡ መንገዶች በሚቀየሱበት ወቅት ኗሪዎች ሁለት፣ ሦስት ጊዜ ቤቶቻቸውን እና አጥሮቻቸውን አፍረሰው መሥራታቸውን የሚያስታውሰው አንዋር፤ የአሁኑ እርምጃ ፈጣን እንዲሁም የነዋሪዎቹን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ እንደሆነ ይናገራል።
"ይህ የመኖሪያ መንደር እንደሆነ ይታወቃል፤ አረንጓዴ መናፈሻ ይሁን የሚለው አዲስ ማስተር ፕላን እዚያው ቢሮ ቁጭ ብለው የወሰኑት ነገር ነው። ምንም ሳያወያዩን ነው ድንገት ውሳኔ ይዘው የመጡት።"
በወርሃ የካቲት መባቻ የ'ውጡ' ትዕዛዝ እንደደረሰው ለቢቢሲ የገለፀው አንዋር፤ አስር አባላት ያሉትን ቤተሰቡን ይዞ የትም ለመሄድ እንዳልቻለ ይገልፃል።
እንደአንዋር ገለፃ ቤቶቻቸውን ያጡ አንዳንድ ነዋሪዎች በእምነት ተቋማት ተጠልለዋል።
"ያለምንም ቅደም ሁኔታ ነው ያፈረርሱብን። ዕቃችን እስክንሸክፍ እንኳ ጊዜ አልሰጡንም" ሲል ጨምሮ ለቢቢሲ ተናግሯል።
በአካባቢው መሬት ገዝታ መኖር ከጀመረች ስምንት ዓመት እንደሞላት ለቢቢሲ የገለፀች ሌላ ነዋሪ፤ የመኖሪያ ቤቷ ባይፈርስም በስጋት መወጠሯ እንዳልቀረ ታስረዳለች።
"ትናንትና ብዙ ሕፃናት ሜዳ ላይ ሲወድቁ አይቻለሁ" የምትለው ነዋሪ ይህም ያለፈቃድ የሚሠሩ ቤቶችን አስመልክቶ "ሰማይ ላይ ነው እንጅ ምድር ላይ ጨረቃ የለም" በሚል ከመንግሥት ተሰጥቷል የምትለውን ተስፋ እና መተማመኛን የናደ እንደሆነባት ትናገራለች።
"ዱብ ዕዳ ነው የሆነብን፤ የት እንሄዳለን?"
በስፍራው አስራ ዘጠኝ ዓመት መኖሩን ለቢቢሲ የነገረ ሌላ ነዋሪ በበኩሉ የከተማው አስተዳደር ለገበሬው ካሳ የተከፈለበት ቦታ ላይ የተሠሩ ቤቶችን ነው የማፈርሰው ማለቱን እውነት አይደለም ይላል።
"ይሄ ቤት የተሰራው በ1992 ነው። ማዘጋጃው የተሰራው ከዓመታት በኋላ ነው። የት ሆነው ነው የከፈሉት? ለገበሬው ካሳ የከፈልንበት መሬት ላይ ነው የሰፈራችሁት ነው የሚሉን። እዚህች መሬት ላይ ለአንድም ገበሬ ምንም አልተከፈልም። ግምት ሳይከፍሉ በነፃ ለመውሰድ ነው ለገበሬው ከፍለናል የሚሉት" ይላል።
አንዋር የራሱን ልጆች ዋቢ አድርጎ፥ የከተማው አስተዳደር ተማሪ ሕፃናት የጀመሩትን የትምህርት ዓመት እስኪጠናቀቅ ቢታገሳቸው መልካም እንደነበር ይገልፃል። መንግስት ተፈናቃዮችን ለማቋቋም፥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደግሞ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ለመሰብሰብ እየጣሩ እንዳሉ በሚናገሩበት ሰዓት እርሱ እና ጎረቤቶቹ ቤት አልባ የሆኑበትን እርምጃ ግራ የሚያጋባ ነው ይላል።
"እንደዜግነታችን እንኳ መጠለያ እንኳ አዘጋጅተውልን እዚህ ጋ እንኳ መቀመጥ ትችላለችሁ ባላሉበት ሁኔታ ነው ያፈረሱብን።
ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ ቤታቸው የፈረሰባቸው ግለሰብ ደግሞ የአካባቢው አስተዳደር "ለይዞታችን ካርታ እንሰጣችኋለን መረጃ አምጡ በማለት መረጃ ሲሰባሰብ ቆይቷል" በማለት ያስረዳሉ።
አንዳንድ ግለሰቦች እንደሚሉት ቤታቸው እንደሚፈርስ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ከ10 ቀን እንደማይበልጥና ይህም ቤት ፈልጎ ለመልቀቅ በቂ ጊዜ እንዳይደለ አስረድተዋል።
"መንግሥት በርቱ ህጋዊ እናደርገላችኋለን እያለን እስካሁን ለመብራትና ውሃ የከፈልነው ብቻ ከመቶ ሺህ ብር ይበልጣል። ሆኖም ድንገት በሰባት ቀን ውስጥ ቤታችሁን አፍረሱ ተባልን። እኛ ማፍረስ ስላልቻልን መንግሥት እያፈረሰው ነው" ብለዋል።
ሌለኛው አስታይት ሰጪ እስክንድር ነጋ ሌላኛዉ አስተያት ሰጭ እንደገለጹት ደግሞ "ሚስቴ ከወለደች ሦስት ቀኗ ነዉ። ከቤት ተባርራ ጎዳና ላይ ነች። ቤቱን ሲያፈርሱት እባካችሁ ሚስቴ ከወለደች ሦስት ቀኗ ነዉ ትንሽ ታገሱኝ ስል 'ምን አገባኝ ከእኔ አልወለደች' ሲል አንደኛው ምላሽ ሰጠኝ። እኔም የሚሰማ መንግሥት ይኖራል ብዬ ለአቤቱታ ትቻት መጣሁ። ሜዳ ላይ በተወጠረ ሸራ ውስጥ ነው ያለችው። ምን እንደሆነች አላውቅም" ሲሉ የተሰማቸውን ሐዘን ይገልፃሉ።
ትናንት ቤታቸዉ የፈረሰባቸዉ ግለሰቦች ዛሬ ጠዋት ተሰባስበዉ ወደ ኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ቢሮ ቢያመሩም እሳቸዉን ማናገር አትችሉም ተብለው ወደ ክልሉ መሬት አስተዳደር ቢሮ መላካቸውን ነግረውናል። ነገር ግን ከክልሉ መሬት አስተዳደር ቢሮም ያገኙት ምላሽ "ቤታችሁ ከመፍረስ አይድንም። ልንተባበራችሁ አንችልም" የሚል መሆኑን ገልጸውልናል።
አቤቱታ አቅራቢዎቹ በመቀጠል ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ቢያመሩም "ጉዳያችሁን እዛዉ ጨርሱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ጉዳይ ጣልቃ አይገቡም" የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸዉ ለቢቢሲ ተናገረዋል።
"መንግሥት ጎዳና የወጡትን እንሰብስብ ሲል ደስ ብሎን እኛም ገንዘብ እያዋጣን ነበር። ነገር ግን በምትኩ ቤታችን የተቀመጥነውን ወደጎዳና እያባረርን ነዉ። እቃ እራሱ ማውጣት አልቻልንም ከነቤታችን ነዉ እየፈረሰ ያለው" ብለዋል አስተያየት ሰጭዎቹ።
በዛሬው ዕለትም የማፍረስ ተግባሩ የቀጠለ ሲሆን በትናንትናው ዕለት ቤታቸው የፈረሰባቸው ግለሰቦች በቤተ ክርስትያንና በመስኪዶች ተጠልለው ማደራቸውን ለማወቅ ተችሏል።
ከዚህ በፊት በአዲስ አበባ ዙሪያ በኦሮሚያ ልዩ ዞን በሚገኙ ከተሞች የህገ ወጥ ግንባታ መስፋፋት እንዳለ በጥናት ማረጋገጡን የኦሮሚያ ክልል የከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቆ እንደነበር ፋና ብሮድካስቲንግ ዘግቦ ነበር።
በዚህም በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር 67 ነጥብ 2 ሄክታር መሬት እና በቤት ደረጃ ከ12ሺ በላይ ቤቶች በህገወጥ መንገድ መገንባታቸውን መለየታቸውን ተገልጾ ነበር።
ከከተማው አስተዳደር በኩል ያለውን አስተያየት ለማካተት ባደረግነው ጥረት ለከንቲባዋ በተደጋጋሚ ስልክ ብንደውልም ስለማይነሳ ምላሻቸውን ማግኘት አልቻልንም። በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸው አካላትን ምላሽ ለማግኘት ጥረታችንን እንቀጥላለን።
ነገር ግን የለገጣፎ-ለገዳዲ ከተማ አሰተዳደር በከተማዋ በህገ-ወጥ መንገድ የተገነቡ ቤቶች ናቸው ያላቸውን ከ3ሺህ በላይ ቤቶች በዚህ ሳምንት ብቻ የማፍረስ እቅድ እንዳለሁ በመግለጽ የከተማው ከንቲባ ወ/ሮ ሃቢባ ሲራጅ ለኦሮሚያ ክልል ቴሌቪዥን ገልጸዋል።
ከንቲባዋ ''የከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማ ፕላንን ለማስከበር የወሰነውን ውሳኔ እያስከበርን ነው። ከፕላን ጋር የሚቃረኑ ቤቶችን እያፈረስን ነው። ለከተማ ሳንባ የምንላቸውን አረንጓዴ ስፍራዎችን እና ከወንዞች እረቀው ያልተሰሩ ቤቶችን እናፈርሳለን'' ሲሉ ተናግረዋል።
Share:

Eight Ethiopians dead in Tanzania

Eight Ethiopians died

Eight Ethiopians dead in Tanzania


The eight dead Ethiopian immigrants who died trying to cross the Indian Ocean in October have been killed in the Tanzanian burial site.
Today, Tanzania's special envoy and ambassador, Ambassador Jonah Joseph, diplomats and residents of Tanzania have been performing their funerary ceremonies at Tanzania Tamang Hospital.
According to Tewodros Girma, the Ethiopian embassy cabinet minister in Tanzania, the deceased Ethiopians are between 16 and 18 years old and have been working hard to identify their identities for the past three months.

The day after, a total of 554 Ethiopians were arrested in Tanzania, with about 554 Ethiopians returning home and about 8,000 in eight prisons.
Share:

Ethiopian Refugees in Tanzania Prison

In Tanzania, there are 1,900 Ethiopians in  prisons

 Ethiopian refugees in tanzania prison

Tanzania's Ambassador to Ethiopia, Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary Ambassador Yusuf Joseph, told BBC News that 554 Ethiopians were preparing to return home in Tanzania.

More than 300 of these inmates are located in Tangang, about 354 kilometers from the capital Dar es Salaam.
He said the 250 would need three weeks to travel to Tanzania's capital, the capital of Tanzania.

Ambassador Jonas Joseph told the BBC that more than 1,900 Ethiopians were in eight prisons in Tanzania.
The refugees say they are crossing into South Africa, with no complete travel documents.

Ambassador Jonas added that the embassy was willing to negotiate with the president of Tanzania and the foreign minister and leave the remaining prisoners.
But he says he wants to talk to the senior government of the government around the prisoners.

According to Ambassador Yonas, this year, more than 230 Ethiopians returned to the country.
Some of the emigrants living in exile have completed their term of imprisonment, most of whom have been released from jail in connection with the state of Tanzania.
Also, the ambassador, Jonas Joseph, added that the refugee youth are young and males
Share:

Zemem ethiopian drama

Zemen drama part157





Share:

Senselat drama

Senselet drama part 79

Senselet drama part 78





Share:

Ethiopian new movies

Ethiopian new movies







Share:

Betoch ethiopian drama

Betoch ethiopian drama

















Share:
Women's Fashion Category

Popular Posts

Blog Archive

Recent in Sports

3/recentposts
[recent]

Tags

Recent Comments

Recent Post

LightBlog

Recent

Adbox

Popular

Recent Posts